ስለ እኛ

የስትራቴጂክ ፕሮግራም ማኔጅመንት ፅ/ቤት ታሪክ

  • image description

    Establishment

    The inception of the Addis Ababa City Government Strategic Programs Management Office (SPMO) took place on March 13th 2023, it was constituted as an executive entity under the city administration, possessing legal autonomy and reporting directly to the mayor. The primary purpose of this strategic bureau is to tackle the intricate challenges faced by the city. It aims to achieve this objective by formulating and implementing projects and programs centered around the well-being of the populace. These initiatives are designed to have a lasting impact, transcending generations, and are geared towards addressing the diverse social and economic issues experienced by the residents. The ultimate goal is to pave the way for a prosperous city, recognizing the need for comprehensive solutions that contribute to the overall welfare of the community.

ተልዕኮ

የከተማ አስተዳደሩ ስትራቴጂክ እቅድ በማዘጋጀት፣ የሃገር ውስጥና የውጭ ግንኙነትን በማጠናከር የከተማዋን ገፅታ ግንባታ ስራ በማሳደግ፣ ውጤትን መሰረት ያደረጉ የተጠሪ ተቋማት፣ ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ፕሮጀክቶች አፈፃፀም በመከታተል፣ በመደገፍ፣ የሱፐርቪዥንና ኢንስፔክሽን ስራዎችን በማከናወን፣ ወቅታዊና ተፈፃሚ የሚሆን የካቢኔ ውሳኔዎችን በማሳለፍ መልካም አስተዳደርን በማስፈን አገልግሎት አሰጣጡን ፍትሃዊ፣ ግልፅነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን በማድረግ የከተማውን ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡ 

ራዕይ

አዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ሆና ማየት

እሴቶች

 
  ግልፀኝነትና ተጠያቂነት
  ቅንነት
  ታማኝነት
  ተነሳሽነት
  የላቀ አገልግሎት 
  የህግ የበላይነት
  የላቀ የሕዝብ ጥቅም 
  እውቀትና በእምነት መምራት